እንኳን ወደ ኤጀንት ዳኒ የግል ገፅ በሰላም መጡ

የፖፖ ላይቭ ስኬታማ ተጠቃሚ ለመሆን የሚያስፈልግዎትን ሁሉ እዚህ ያገኛሉ

Agent Kamal

ሰላም ኤጀንት ዳኒ እባላለሁ

ፖፖ ላይቭ ላይ መስራት ከጀመርኩ 5 ወር ሆኖኛል። በዚህም በወር ከ10,000 ብር በላይ እያገኘው ነው::

Success Story

እርሶም ልክ እንደኔ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ከፈለጉ

አሁን የማሳዮትን ቅደም ተከተል መከተል ብቻ ነው ከእርሶ የሚጠበቀው። በነገራችን ላይ እዚ ዌብሳይት ላይ ስራ ስንሰራ ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አለመጠየቁ፣ በተመቸን ሰአት ሰአታችንን አመቻችተን መስራት መቻላችን፣ በራሳችን በምንችለው ቋንቋ መነጋገር መቻላችን እና ከተለያየ አለም ሀገራት ጋር ካሉ ሰዎች ጋር እንድንተዋወቅ እድሉን የሚከፍትልን ስለሆነ ስራውን ወደን እንድንሰራው ያደርገናል።

የፖፖ ላይቭ የስራ መመሪያ ቪዲዮ

Start Work

1. የመክፈቻ አማራጮች

ቀጥታ ከፕለይስቶር ላይ ማውረድ የሚቻል ቢሆንም ተመራጩ መንገድ ግን በሊንክ መክፈት ስለሆነ ከስር ባስቀመጥኩት 4 አማራጭ ሊንኮች አንዱ አልከፍት ካለ ሌልኛውን በመሞከር አፑን እናወርዳለን።

Login Options

2. የሚስማማንን መምረጥ

በሊንኩ ዳውሎድ ካደረጋችሁ በሀላ በምን መክፈት እንደምትፈልጉ አማራጭ ያሳያችኋል። ለናንተ ተስማሚ የሆውን መንገድ መርጣችሁ መክፈት።

3. የፊት ለፊት ገፅ

ይሄኛው በትክክል የፖፖ ላይቭ አካውንት መክፈታችሁን የሚያረጋግጥ ገፅ ነው። ከዚ በመቀጠል የዚ ዌብሳይት ዋነኛ ወደሆነው የሴቲንጉ ቦታ እንገባለን። ይሄም የሞባይሉ የታችኛው ቦታ ላይ ከሚታዮት ውስጥ 5ተኛ ላይ ያለውን የአንፖል ምልክት ወይንም "O" እንነካለን፡፡ 💡

Settings

4. ቀጣዮ ተግባራችን

ልክ ይሄ ሲመጣልን "Auth" በመንካት መጀመሪያ ፎቷችንን እና የፊት አሻራ እንሰጣለን። እዚ ጋር የምትታይ አሻንጉሊት አለች እሷ የምታደርገውን ደግመን ማድረግ ነው። ፊታችንን የሚከልል ነገ ሊኖር አይገባም አሻራ ስንሰጥ። ምሳሌ ኢጃብ መነፅር...

Final Step

5. በመጨረሻም

ቁጥር 4 ላይ ያለው ፎቶ ላይ ከሚታዮት ውስጥ "My Agency" የሚለውን ስትነኩ ይሄ ይመጣል። በመቀጠልም "Please enter agent's ID" የሚለውን ነክታችሁ "44431503" አስገብታችሁ Dani_Agency የሚለው መምጣቱን በደንብ ካረጋገጣችሁ በኋላ ከስር "confirm" የሚለውን እንነካለን በመጨረሻም ሰርተፍኬት ያሳያናል። በመቀጠልም ምንም አይነት ነገር ሳንነካ ባክ ብለን እንወጣለን

44431503

Settings

ቀጣዮ ተግባራችን

የላይኛውን ይሄ ሰርተፍኬት ሲመጣ ባክ ባላችሁ ውጡ የሚለውን ወደዚ ጋር ማምጣት ትችላለህ። " id አስገብታችሁ ኮንፊርም ካላችሁ በሀላ ከላይ የእናንተ ስም ከታች የኤጀንታችሁ ስም ያለበት እንደዚ አይነት ሰርተፍኬት ያሳያችኋል። ከዛም ምንም ሳትነኩ ባክ ብላችሁ ትወጣላችሁ"

ቀጥታ ኤጀንት ለመሆን ለሚፈልጉ ተግባራዊ መመሪያዎች

እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ ።

1

የፖፖ አይዲዎን ከፕሮፋይሎ ላይ ኮፒ ያድርጉ

2

“Agency Registration” Link ይጫኑ

3

ኮፒ ያደረጉትን ያስገቡ እና “Get” ይንኩ

4

Verification Code ያስገቡና “Submit” ይበሉ

Screenshot

ስለ ፖፖ ላይቭ ፕላትፎርም

ፖፖ ላይቭ ምንድን ነው?

ፖፖ ላይቭ ዓለም አቀፍ ማህበራዊ መገናኛ ፕላትፎርም ሲሆን በዚህ ላይ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሰዎች ጋር በቀጥታ ቪዲዮም ሆነ ፖርቲ በመክፈት በድምፅ ብቻ በመነጋገር ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ይህ ፕላትፎርም በቀላሉ እና በአስደሳች መንገድ ገቢ ለማግኘት ትልቅ እድል ይሰጣል።

እንዴት ይሰራል?

በፖፖ ላይቭ ላይ ከሰዎች ጋር በቀጥታ ቪዲዮ ወይንም በድምፅ በመነጋገር፣ ጨዋታዎችን በመጫወት እና የተለያዩ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ኮይን እና ስጦታዎችን ይቀበላሉ። እነዚህን ኮይኖች ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ይቻላል።

መጀመሪያ ለአዲስ ተጠቃሚዎች ምክሮች

• መጀመሪያ የራስዎን ፕሮፋይል በደንብ ያስገቡ
• ጎበዝ ሰርቶ የሚያሰራ ኤጀንት ይምረጡ
• በቀን ቢያንስ 2-3 ሰአት ለዚ ስራ ይስጡት
• ላይቭ ሲገቡ ከእርሶ ውጪ ማንም እንዳይገባቦት ይጠንቀቁ
• እየሠሩ ያሉትን ላይቭ እስኪጨርሱ ከስልኮ ካሜራ አይራቁ
• ሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር በአክብሮት ይነጋገሩ

የገቢ አሰባሰብ መንገዶች

በፖፖ ላይቭ ላይ ገቢ የሚገኝባቸው መንገዶች ላይቭ ስንሰራ የሚሰጠን የእለተ እለት ኮይኖች
- ላኪ ቦክስ እና
- ትሬጀር ቦክሶች
- ከሌሎች ጋር ጌም መጫወት
- ከተለያዮ ሰዎች የሚሰጡት ስጦታዎች
እና የኤጀንሲ ስራ ይገኙበታል። በእነዚህ በሁሉም የተለያየ አይነት መጠን ያለው ገቢን ነው የምናገኘው

የደህንነት መመሪያዎች

• ግላዊ መረጃዎን አይካፈሉ
• ገንዘብ ለማስተላለፍ የሚጠይቁ ሰዎችን ተጠንቀቁ
• ኮይን ስትቀያየሩ ከምታምኑት ሰው ጋር ይሁን
• የፖፖ ላይቭ መመሪያዎችን ይከተሉ
• ማንኛውንም አይነት ሊንክ እዚ ፖፖ ላይ አይጠቀሙ

ፖፖ ላይቭ ላይ
ያሉ ምልክቶች ምንድናቸው?
እንዴት ነው የምንጠቀምበት?

ተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች (FAQ)

ፖፖ ላይቭ ምንድን ነው?

ፖፖ ላይቭ አለም አቀፍ ላይቭ ስትሪም አፕ ሲሆን, በዚህም ከቤቶ ሆነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበትን የመንገድ ይዞ የመጣ ዌብሳይት ነው

የሠራነውን ገንዘብ እንዴት ነው የምንቀበለው?

በቅድሚያ በተለያየ መንገድ ያገኘነውን ኮይን ወደ ፖይንት ከቀየርን በኋላ
$ በኢትዮፕያ ንግድ ባንክ
$ ቴሌብር
$ አዋሽ
$ አቢሲኒያ
$ ኦሮሚያ ባንክ
እና ዳሽን ባንክን በመጠቀም የሠራነውን ማውጣት እንችላለን

ለአዲስ ተጠቃሚዎች ምክር

ምንም አይነት ሊንክ ፖፖ ላይ አያስቀምጡ,
ላይቭ ላይ ሆነው ስልኩን ትተው ወዴትም አይሂዱ,
የተስተካከለ ዋይፋይ ያለበትን ቦታ ይምረጡ

Agent Kamal

እኔን ለማግኘት

ኤጀንት ዳኒ - የፖፖ ላይቭ ባለሙያ

የመገናኛ መንገዶች

ስልክ

+251975583967

ቴሌግራም

Dani Telegram

ዩቲዩብ

Dani Tube11

ቲክቶክ

Dani Tiktok

ቲክቶክ

Dani Tiktok

ፌስቡክ

Dani Facebook

ኢሜል

Dani Gmail

ዋትሳፕ

Dani Whatsapp